የሚፈልጉትን የመኪና እቃ በቀላሉ ያግኙ።
የአካባቢዎ የመኪና እቃ ሱቆች የተሻለ ዋጋቸውን እንዲልኩልዎ በማድረግ ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ይቆጥቡ።
የሚፈልጉትን የመኪናዎን ዕቃ ዝርዝር መረጃ ፎቶም ጭምር (ካለዎት) ፎሩሙ ላይ ይሙሉ። ስፒር ሃብ እቃዎቹ ከሚገኙበት መደብር እናገናኝዎታለን
ከአቅራቢያዎ ሱቆች የተላኩልዎትን ጥራታቸው ያወዳድሩ፣ ዋጋዎች ይገምግሙ፣ ለእርስዎ ተስማሚ የሆነውን ይምረጠው ይግዙ።
SpareHub እንዴት እንደሚሰራ
ከጥያቄ እስከ ግንኙነት ሶስት ቀላል ደረጃዎች።
ጥያቄዎን ይላኩ
የሚፈልጉትን እቃ፣ የመኪናዎን ብራንድ፣ ሞዴል፣ የተሰራበትን ዓመት እና ያሉበትን ቦታ በ SpareHub Telegram bot፣ mini app ወይም web app በኩል ይላኩ። ከ2 ደቂቃ ያነሰ ጊዜ ይወስዳል።
ከሱቆች የዋጋ አማራጭ ያግኙ
ቅርብ ያሉ የትርፍ እቃ መደብሮች በዋጋ እና እቃው መኖር አለመኖሩን በመግለፅ ምላሽ ይሰጣሉ። አማራጮቹን በአንድ ቦታ ያወዳድራሉ።
ግንኙነት ይፍጠሩ
ለመቀጠል ፍቃደኛ ሲሆኑ ብቻ ከተሻለው መደብር ጋር እንዲገናኙ ይደረጋል።
ለጥያቄዬ የቀረቡ ዋጋዎችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
መለያዎን በራስ-ሰር ለመክፈት የቦታችንን Start (ጀምር) ቁልፍ ይጫኑ። ከዚያ አዳዲስ ጥያቄዎችን ማቅረብ እና የእውነተኛ ጊዜ የዋጋ ጥቅሶችን በቀጥታ በቻት መቀበል ይችላሉ።
ለምን SpareHub?
በአዲስ አበባ ውስጥ የመኪና እቃ የመፈለግን ተጨባጭ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት የተሰራ።
ጊዜ ይቆጥቡ
ከሱቅ ወደ ሱቅ መንከራተትን ያቁሙ። አንድ ጥያቄ ይላኩ እና ያሉ መደብሮች ምላሽ እንዲሰጡዎት ያድርጉ።
በርካታ አማራጮችን ያግኙ
ያገኙትን የመጀመሪያ ዋጋ ከመቀበል ይልቅ ከተለያዩ ሱቆች የቀረቡ ዋጋዎችን ያወዳድሩ።
እቃዎችን በፍጥነት ያግኙ
መኪናዎን እና የሚፈልጉትን እቃ ይንገሩን፣ ጥያቄዎ ለሚመለከታቸው የትርፍ እቃ መደብሮች ይደርሳል።
ርቀቱን ይወቁ
የትኛውን እንደሚገዙ ከመወሰንዎ በፊት የሱቁ ርቀት ከዋጋው ጋር አብሮ ይላክሎታል።
እንግልትን ይቀንሱ
በሱቆች ውስጥ ሊኖር የማይችልን እቃ ፍለጋ ጉልበትዎን በከንቱ ማባከን ቀረ።
ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች
ስለ ስፔርሃብ (SpareHub) አጠቃቀም ማወቅ የሚፈልጉት ነገር ሁሉ